To My Dear And Loving Husband/Anne Bradstreet - 1612-1672/Translation Into Amharic By Alem Hailu G/Kristos/ ለውዱና ተናፋቂው ባለቤቴ/በአን በራንድ ስትሪት/ ትርጉም በዓለም ኃይሉ ገ/ክርሰቶሰ/ Poem by Alem Hailu Gabre Kristos

To My Dear And Loving Husband/Anne Bradstreet - 1612-1672/Translation Into Amharic By Alem Hailu G/Kristos/ ለውዱና ተናፋቂው ባለቤቴ/በአን በራንድ ስትሪት/ ትርጉም በዓለም ኃይሉ ገ/ክርሰቶሰ/

If ever two were one, then surely we.
If ever man were loved by wife, then thee;
If ever wife was happy in a man,
Compare with me ye women if you can.
I prize thy love more than whole mines of gold,
Or all the riches that the East doth hold.
My love is such that rivers cannot quench,
Nor ought but love from thee give recompense.
Thy love is such I can no way repay;
The heavens reward thee manifold, I pray.
Then while we live, in love let's so persever,
That when we live no more we may live ever.




ለውዱና ተናፋቂው ባለቤቴ

የሁለት አንድነት ካለ
ማን እንደኛ፣
ባል በሚስት ከተፈቀረ
በርግጠኝነት አንተነህ አንደኛ፡፡

በአባወራ፣
ሚስት አግኝታ ከሆነ ደስታ፣
እናንት ሴቶች ከሻታችሁ
ለመሆን አንደኛ፣ተወዳደሩኛ!

ለአንተ ፍቀር ቦታ የምቸረው፣
የወርቅ መአድን በእቅፉ
ከያዘውሐብት በላይ ነው!
መች ይሔ ብቻ፣
አይበቃም ሁሉም ሐብት
እስከ ምስራቅ ዳርቻ፡፡

ፍቅሬን ወንዞች ጭምር
የሚያረኩት አይደለም
ያን ሊሞክሩም አይገባም
ያን ጥም የሚቆርጠው፣
ከአንተ የፍቀር ምንጭ
የሚፈሰው ነው!

እንገዲህ ፍቅርህ
ይሄን ይመስላል፣
ታዲያ ልከፍለው ከቶ
እንዴት ይቻለኛል?
የላይኛው ጌታ፣
ሦስት እጥፍ
ይክፈልልኝ ውልታ፡!

በመሬት እስከአለን፣
እንኑርበፍቅር ተሰኛኝተን፣
በሞት ድል ስንነሳ
ፍቅራችን ግዘፍ አንዲነሳ፡፡

#marriage #love #bliss #wife #husband #wedding #family #satisfaction #gratitude #marital

To My Dear And Loving Husband/Anne Bradstreet - 1612-1672/Translation Into Amharic By Alem Hailu G/Kristos/ ለውዱና ተናፋቂው ባለቤቴ/በአን በራንድ ስትሪት/ ትርጉም በዓለም ኃይሉ ገ/ክርሰቶሰ/
Monday, December 16, 2019
Topic(s) of this poem: husband,marriage,wife
POET'S NOTES ABOUT THE POEM
I love Annes poems I already translated her poem The Author to Her Book!
COMMENTS OF THE POEM
READ THIS POEM IN OTHER LANGUAGES
Close
Error Success